Tuesday, 7 February 2017

ምክር ከመጽሕፍት




 እግዚአብሔርንም ፈርቶ እንደሚለማመጥ ገዥ አድርገህ እኔ እያመኑክት ልቀመጥ እሱ ብቻ ይስጠኝ እያልክ ያለ ሥራ አትዘባነን በጎ ምግባርንም የምትሠራበት ምክንያቱ አራት ነው::
1.ስለ ፈጠረህ ስለመገበህ ለጌትነቱ ለመገዛት አምላካዊ ባሕርይን ለማስደሰት
2.በደሙ ገዝቶ በጥምቀት ወልዶ በቸርነቱ የሠጠህን ርስት ትወርስ ዘንድ
3.ለእግዚአብሔር አልገዛም አልገብርም እያለ የሚያስቸግርን ባሕርየ ሥጋን ለማስገዛት
4.ጌታችን ስለኛ ኀጢአት ስለተሠዋልን በሌላ ስጦታ የማይመለስ ትልቅ ወሮታ አለብንና ፍቅሩን ለመሻት በእርሱ ፍቅር ነደን የትሩፋት ሥራችንን እንሠራለን

 

ፍኖተ አእምሮ የተወሰደ

No comments:

Post a Comment